በማይታመን ዋጋ
መስቀል ፍላወር/ቂርቆስ/አዲስ አበባ/ኢትዮጵያ
92,000 ETB
/per_sqmfor-sale
Listed on
10/7/2025
Property Details
Property Typeapartment
Conditionnew
Parking
Listed Date10/7/2025
Key Features
Bedrooms
3
Bathrooms
3
Area
167 sqm
Description
📍መስቀል ፍላወር ከናዝራዊ ሆቴል ጀርባ 🏢 G+18 🏗 ግንባታ ሂደቱ 95% የተጠናቀቀ። 🔑 ሙሉ ለሙሉ በ 6 ወር ትረከቡታላቹ። 🤔 በህንፃዎቻችን ላይ ተጨማሪ አገልግሎቶች 👉ጂም 👉2 ዘመናዊ ሊፍቶች 👉አውቶማቲክ ጀነሬተር 👉የ ከርሰ ምድር ውሃ : የእሳት አደጋ መቆጣጠሪያ 👉 ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ 👉 ለደስታ/ለሀዘን እና ለልዩ ዝግጅቶች የሚያገለግል ሰገነት። 👉 የኤሌክትሪክ መኪኖች ቻርጀር የተገጠመለት። 👉 የ24 ሰአት የካሜራ አገልግሎት (ሲሲቲቪ አገልግሎት) 👉 በከፊል ግንባታ(semi finished ) 115,000 ባለ 3 መኝታ ቤቶች 153 ካሬ=17,595,000 ብር 30% ቅድመ ክፍያ = 5,278,500 167 ካሬ = 19,205,000 30% ቅድመ ክፍያ = 5,761,500 ሙሉ ለሙሉ የተጠናቀቀ(fully finished ) 136,000 ባለ 3 መኝታ 153 ካሬ=20,808,000 30% ቅድመ ክፍያ= 6,242,400 ተጨማሪ ቅናሽ እንደ ሚከፍሉት የክፍያ መጠን ያገኛሉ፡፡ 50% ሲከፍሉ 10% ቅናሽ 75% ሲከፍሉ 15% ቅናሽ 100% ሲከፍሉ20% ቅናሽ
Property Gallery
Contact Agent

Realtor Abel